Use APKPure App
Get ሰምና ወርቅ old version APK for Android
ሰምና ወርቅ ቅኔ ነው። ቅኔ ውሰጠ ወይራ ሲሆን ስዉር መልዕክት የምናስተላልፍበት ስልት ነው። ሰም ፣ ወርቅ ፣ ህብረቃል አለው
ሰምና ወርቅ ቅኔ ነው ። ቅኔ ውሰጠ ወይራ ሲሆን ስዉር መልዕክት የምናስተላልፍበት ስልት ነው ። ሰምና ወርቅ በውስጡ ሰም ፣ ወርቅ እና ህብረቃል አለው ። የግዕዝ ሠምና ወርቅ እና የአማረኛ ሰምና ወርቅ ተብለው በሁለት ይከፈላሉ ።
ቅኔ አራት የአፈታት ዘዴወች አሉት ።
ታሪክን በማወቅ ። ከመጽሐ ቅዱስ፣ ከቁራን ከታሪክ መጻሕፍትና ከአባቶች ወዘተ ። የቅኔው አፈታት ስልት ታሪክን በማወቅና ነገሮችን በማመሳሰል የመፍታት ስልት ነው ።
ቃላትን አጥብቆና አላልቶ በማንበብ የመፍታት ዘዴ ማለትም አፈታቱ ቃሉን አጥብቀንና አላልተን ስናነበው በሚያመጣው የትርጉም ለውጥ ነው ።
በተጨማሪም ቃላትን በመፈልቀቅ ።
ነገሮችን በማመሳሰል ቦታና ጊዜን በማስታወስ የአማረኛ ሰምና ወርቅ ቅኔን መፈታት ይቻላል ።
Last updated on May 9, 2024
bug fix
Uploaded by
Olever Qwin
Requires Android
Android 8.0+
Category
Report
ሰምና ወርቅ
1.0.0 by GollemTimes.com
May 9, 2024