ቃል የአማርኛ ፐዝል - Word AMH Puzzle icon

2.0 by Samuel Minale


Mar 31, 2024

About ቃል የአማርኛ ፐዝል - Word AMH Puzzle

ይህን ካነበቡት አማርኛ ይችላሉ ማለት ነው። እንግዲያውስ ይህ አፕሊኬሽን ለእርሶ ነው፡፡

ሁላችንም ለመግባባት እና ለማውራት ቃላትን እንጠቀማለን ነገር ግን እነዚህን ቃላት በተገደበ መልኩ አስታውሱ ስንባል የማስታወስ ችሎታችን ይፈተናል ለምሳሌ የምገብ ዘር ጥሩ ብንባል በየቀኑ የምንመገባቸው ምግቦች ስማቸው ሊጠፋን ይችላል ወይም የአዲስ አበባን ሰፈሮች ጥሩ ብንባል 5 ሰፈር ጠርተን ሌላው በዛች ቅፅበት ውስጥ ላናስታውሰው እንችላለን ፤ ይህንን ከግምት ውስጥ በማስገባት ይህን ቃል የአማርኛ ፐዝል (Word Amharic Puzzle) የተሰኘ ኢትጵያዊ ከለር እና ጣእም ያለው ብቸኛ አፕሊኬሽን አቅርበንሎታል።

ይህን አፕሊኬሽን ሲጫወቱ ዘወትር ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ ቃሎችን ታስበው የተካተቱ ስለሆነ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በሃገር ውስጥ ሆነ በውጭ የሚኖር ቢሆን በቀላሉ የሚያውቃቸውን ቃሎችን ብቻ መርጠን አካተናቸዋል ነገር ግን ይህን ቃል የአማርኛ ፐዝል አፕሊኬሽን ልዩ የሚያደርገው 90 ፐርሰንት የሚሆኑ ሰዎች እነዚህን ቃላት ቶሎ መገመት እና ማሰብ ሲቸግራቸው ይሰተዋላሉ።

እርሶስ ከየትኛው ወገን ይመደባሉ በፍጥነት ቃላቶቸን ማስታወስ ከሚችለው 10 ፐርሰንት ወይስ ቃላቶችን እስኪመጡለት ድረስ ጊዜ የሚወስድባቸውን 90 ፐርሰንት ያህል ህዝብ።

አሁኑኑ አፕሊኬሽኑን ጭነው የማስታወስ ፣ የመመራመር እናም ችግሮችን የመፍታት ብቃቶን ያሳዩ እንዲሁም ያሳድጉ።

ጌሙን በመጫወት የስኬታማ ሰዎችን ብሂሎች ይኮመኩማሉ እንዲሁም በተጫወቱ ቁጥር ሙሉ ኢትዮጵያን እየገነቡ የቃልን ሃያልነት ያያሉ ሌሎች አጉዋጊ ሽልማቶችንም እንደሚያገኙ ልናስታውሶ እንወዳለን።

በዚህ ፐዝል ላይ ከተጠቀሱት ነገሮች መሃል የተወሰኑት፡ እንስሳት፣ የአዲስአበባ ሰፈሮች፣ የሰው የቤት ስሞች ፣ የሰውነት ክፍሎች ፣ የሴት ስሞች ፣ የምግብ ስም ፣ የመፅኃፍ ስም ፣ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ፣ የኢትዮጵያ ባንኮች ፣ የኢትዮጵያ ወንዞች ፣ ኢትዮጵያዊ መጠጦች ፣ አልባሳት ፣ እቃዎች ፣ ታዋቂ ሆቴሎች፣ የታዋቂ ዘፋኝ ስሞች፣ የታዋቂ አርቲስት ስሞች እንዲሁም በጣም አዝናኝ እና አመራማሪ የሆኑ ድንቅ ቃላትን ያገኙበታል።

አሁኑኑ ይጫኑትና መደሰት ይጀምሩ።

አበልፃጊ፡ ሳሙኤል ምናለ

ኮንቴንት ማናጀር፡ ሰላም ክንዴ እና ያሬድ ከበደ

ግራፊክስ፡ አቤኔዘር ምናለ

We all use a word for discussion and talking, but if we asked for a word in a specific category, most of us will fail to remember that specific word. For example, if we are asked to list kinds of Ethiopian food, we may not remember their names or if you are asked for cities in Addis Ababa, you may list 5 cities and you forget the rest more than 100 cities. By taking this into consideration we have built this Word Amharic Puzzle game which has Ethiopian color and test. The words in this game are collected by taking in mind both Ethiopians who live in Ethiopia and who lives abroad. So, these Word Amharic Puzzle game word lists are being used by Ethiopians day to day life. By the way 90 percent of the population miss remembering these words only 10 percent of the population remembers these words quickly.

So, install this Application now and increase your intellectuality and showoff your problem solver abilities.

Remember that it has a lot of rewards including successful people quotes and as you play you have the option to build full Ethiopia from scratch, and many more rewards.

Amharic is the official language of Ethiopia, in Ethiopia, there is a local play called እንቆቅልሽ (Enkokelesh ) is equivalent to Riddle in English, almost Enkokelesh or Riddle is a form of guessing game that has been a part of the folklore of most cultures from ancient times. And by taking this Ethiopian ancient form of the puzzle we have developed a Wordsearch puzzle for Amharic language speakers and also for people who are learning the language.

The puzzles contain over 10,000 words organized in 10 categories and 100 levels. The easy level comes in a 3x3 grid, up to the more difficult levels which are 12x12 grid. The grids are filled in with the alphabets of the language (a character set called Ethiopic or Geez) which is the written form of the Ethiopian official language: Amharic language.

In Amharic, each one of the alphabets is called Fidel (letter). The language is written from left to right but in the case of this puzzle, words are written in eight directions. Because words of one and two Fidel (letters) are too easy to find and make the puzzle less interesting they are not included.

You can play the Puzzle in any direction like Top to bottom, left to right, diagonal and in reverse of these directions.

Install and Start Playing Now, and Have fun.

Developed By: Samuel Minale

Content: Selam Kinde and Yared Kebede

Design: Abenezer Minale

What's New in the Latest Version 2.0

Last updated on Mar 31, 2024

አሁኑኑ አፕሊኬሽኑን ጭነው የማስታወስ ፣ የመመራመር እናም ችግሮችን የመፍታት ብቃቶን ያሳዩ እንዲሁም ያሳድጉ።
የመቸት አገልግሎት ተጨምሮዋል - ከፈለጉ ድምፅ አጥፍተው መጫወት ሁሉ ያስችሎታል
ከዚህ በኋላ በፍፁም እንዳይደበሩ በቤትዎ ሆነው በዚህ ኢትዮጵያዊ አፕሊኬሽናችን ፈታ ዘና ይበሉ

Translation Loading...

Additional Game Information

Latest Version

Request ቃል የአማርኛ ፐዝል - Word AMH Puzzle Update 2.0

Uploaded by

Đừng Động Nguy Hiểm

Requires Android

Android 7.0+

Available on

Get ቃል የአማርኛ ፐዝል - Word AMH Puzzle on Google Play

Show More

ቃል የአማርኛ ፐዝል - Word AMH Puzzle Screenshots

Comment Loading...
Searching...
Subscribe to APKPure
Be the first to get access to the early release, news, and guides of the best Android games and apps.
No thanks
Sign Up
Subscribed Successfully!
You're now subscribed to APKPure.
Subscribe to APKPure
Be the first to get access to the early release, news, and guides of the best Android games and apps.
No thanks
Sign Up
Success!
You're now subscribed to our newsletter.