Icona አዝካር ወል አዳብ ዚክሮች እና ስነ ስርዓቶች በኡስታዝ ሙሐመድ አወል በሽር

1.0 by Quran Hadith Books Offline Apps by Hussen Oumer


Sep 20, 2021

Informazioni su አዝካር ወል አዳብ ዚክሮች እና ስነ ስርዓቶች በኡስታዝ ሙሐመድ አወል በሽር

Azkar wal Adab Ricordo e cerimonie di Ustaz Mohammad Awel Beshir Rahimahullah

አዝካር ወል አዳብ ዚክሮች እና ስነ ስርዓቶች በኡስታዝ ሙሐመድ አወል በሽር ረሂመሁላህ የተመረጡ ሶሂህ ሀዲሶችን የያዘ ኪታብ ሲሆን ቃል በቃል ለመሀፈዝ በሚመች መልኩ በኡስታዙ ሲሰጥ የቆየውን የድምፅ ትምህርት ያለኔት አካቶ ይዟል።

በጣም ጠቃሚ ዱዓዎችን ስነስርዓቶችን ኢስላማዊ ህይወትን እንዴት መምራት እንዳለብን የሚያስተምር ኪታብ ነው።

አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን ኡመር

ስልክ 093583015

ተጨማሪ አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ ሰርተን ፕለይስቶር ላይ እንጭናለን ክፍያ በስምምነት።

Novità nell'ultima versione 1.0

Last updated on Sep 20, 2021

አዝካር ወልአዳብ ዚክሮች እና ኢስላማዊ ስነ ስርዓቶች
በኡስታዝ ሙሐመድ አወል በሽር ረሒመሁሏህ
ሙሉ ኪታብ ያለኔት መቅራት የሚያስችል።
በድምጽ ቃል በቃል የሚያስቀራ
ከተሀረከ ኪታብ ጋር በ86 ክፍሎች በክፍል በክፍል የቀረበ

ማሠራት የሚፈልጉት አፕልኬሽን ካለ በአድራሻችን ይደውሉልን ።
በተመጣጣኝ ክፍያ ልዩ ልዩ የሆኑ አፕልኬሽኖችን አዘጋጅተን እናቀርባለን።

ስልክ ቁጥር 0935830115 ዶክተር ሁሴን ኡመር

Traduzione in caricamento...

Informazioni APP aggiuntive

Ultima versione

Richiedi aggiornamento አዝካር ወል አዳብ ዚክሮች እና ስነ ስርዓቶች በኡስታዝ ሙሐመድ አወል በሽር 1.0

Caricata da

Rodrigo Silva

È necessario Android

Android 5.0+

Mostra Altro

አዝካር ወል አዳብ ዚክሮች እና ስነ ስርዓቶች በኡስታዝ ሙሐመድ አወል በሽር Screenshot

Commento Loading...
Ricerca...
Iscriviti ad APKPure
Sii il primo ad accedere alla versione anticipata, alle notizie e alle guide dei migliori giochi e app Android.
No grazie
Iscrizione
Abbonato con successo!
Ora sei iscritto ad APKPure.
Iscriviti ad APKPure
Sii il primo ad accedere alla versione anticipata, alle notizie e alle guide dei migliori giochi e app Android.
No grazie
Iscrizione
Successo!
Ora sei iscritto alla nostra newsletter.