Icona እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic

4.63 by OromNet Software and Application Development


Nov 18, 2023

Informazioni su እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic

እርግዝና እና ወሊድ gravidanza e la nascita Informazioni Utili ሙሉ መረጃ in amarico etiope

እርግዝናና ወሊድ Gravidanza ሙሉ መረጃ

ይህ እርግዝና እና ወሊድ የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን ከቅድመ እርግዝና እስከ ድህረ ወሊድ ያለዉን እዉቀት አካቶ የያዘ ነዉ ።በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን እርግዝናን በተመለከተ የሚደረግ ጥንቃቄና የእርግዝናን የእርግዝናን በየሳምንት (እንደግመዋለን የየሳምንቱን የእርግዝና) መረጃዎችን ያገኙበታል ያገኙበታል እግርዝናዬ የሞባይል አፕሊኬሽን ለማንኛዉም ጥንዶች የሚሆንና ከማርገዝ በፊትም ሆነ ከእርግዝና ቡኋላ ሊከሰት የሚችልን አደገኛ ክስተቶችን ለመከላከልና ቀድሞዉ እንዲዘጋጁበት እንዲዘጋጁበት ይረዳቸዋል ይረዳቸዋል

አብዛኛዉ ጊዜ አዲስ ተጋቢዎች የመጀመሪያ እርግዝና ላይ ብዙ ያልጠበቁት ነገሮች ሲያጋጥማቸዉ በጣም ይደናገጣሉ ፤ ስለዚህ ይህ አፕሊኬሽን ከዶክተር ክትትል ጋር ታጅቦ ብዙ ሊጠቀሙበት ያስችላቦ ብዙ

አቶ ባል! ባለቤትዎ አርግዘዋል? Gratis! እንግዲያዉስ ለውድ ባለቤትዎ ሊያደርጉላት የሚችሉት ጥንቃቄዎችና በእርግዝና ጊዜ ሊታይባት የሚችሉትን ያልተለመዱ ባሕሪያትን በዚህ አፕሊኬሽን በመታገዝ ቀድሞ በማወቅ እንክብካቤና እርዳታ ሊያደርጉላት እንዲችሉ ተደርጎ የተዘጋጀ ስለሆነ በቀላሉ መንገድ ሞባይሎት ላይ ላይ ጭነዉ ይችላሉ ይችላሉ

በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች፡-

-የጽንስ አጀማመር ፣ ለማርገዝ ወሳኝ ወቅት ፣ የእርግዝና ግንኙነት ፣ የወር አበባ መዘግየት እና ፣ እርግዝናን እርግዝናን ማረጋገጥ ፣ የእርግዝና ምልክቶች ፣ ማርገዝ አለመቻል (መካንነት) ፣ የሴቶች መካንነት ፣ መካንነት ፣ በእርግዝና ወቅት ስለሚያጋጥሙ ስለሚያጋጥሙ አደገኛ የጤና ምልክቶችና መፍትሔዎች ፣ በቅድመ ወሊድ ስለሚሰጡ የሕክምና ትትሎች ትትሎች መረጃዎች መረጃዎች ወላጆች የቅድመ ወሊድ ክትትል በማድረግ የሚያገኙት ጥቅም ፣ ጤናማ ፅንስና የተመጣጠነ ምግብ ፣ እናትና ልጅ በእርግዝና ወቅት ፣ የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ፣ ከ 4 ኛዉ -6 ኛዉ ወራት ፣ 7 ኛዉ -9 ኛዉ ወራት ፣ እርግዝናና ኤች.አይ.ቪ.ቪ. ፣ ከወሊድ በኋላ ፣ ከወሊድ በኋላ ወሲብ ፣ የአውሮፕላን በረራ ፣ የተፈጥሮ ወሊድ እና የሲ-ሴክሽን (ቀዶ ጥገና) ወሊድ ፣ ከወሊድ በኋላ ክብደትን መቀነስ ፣ ህጻኑን መንከባከብ ፣ እንቅልፍ ከወሊድ .... የተሰኙትን የተሰኙትን እና ሌሎች ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን መረጃ ዘርዘር አድርጎ ይዟል ይዟል ይዟል

በእነዚህ መረጃዎች ላይ መቶ በመቶ ጥገኛ መሆንም የለብንም። እነዚህ መረጃዎች የሀኪምን ምክር እና የህክምና ባለሞያዎችን ምክር አይተኩም ወይም አማራጭ አይደሉም። መረጃዎቹ የተሟሉ ወይም ሙሉ በሙሉ መልስ የሚሰጡ ወይም አጠቃሎ የያዙ አይደሉሢᝰሉሢᝰሉሢ

እነዚህ መረጃዎችን ብቻ ተጠቅመን ምንም አይነት የህክምና እገዛ ወይም ምርመራ ማድረግ የለብንም። ከህክምና ጋር በተያያዘ ጥያቄ ካላችሁ ሀኪምን ማማከር ምንግዜም ቅድሣልያ ቢ቉ላጟ በአፕሊኬሽኑ ላይ ያለዉን መረጃ ብቻ በማንበብ የሀኪምን ምክር እና አስተያየት ማጣጣል የለብንም።

አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። Ti amo አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል [email protected] ላኩልን። እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC

OROMNET Software and Application Development, Nekemte, Etiopia

Novità nell'ultima versione 4.63

Last updated on Nov 18, 2023

Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

Traduzione in caricamento...

Informazioni APP aggiuntive

Ultima versione

Richiedi aggiornamento እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic 4.63

Caricata da

นันทิพัฒน์ สุขไวย

È necessario Android

Android 5.0+

Available on

Ottieni እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic su Google Play

Mostra Altro

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic Screenshot

Commento Loading...
Lingua
Ricerca...
Iscriviti ad APKPure
Sii il primo ad accedere alla versione anticipata, alle notizie e alle guide dei migliori giochi e app Android.
No grazie
Iscrizione
Abbonato con successo!
Ora sei iscritto ad APKPure.
Iscriviti ad APKPure
Sii il primo ad accedere alla versione anticipata, alle notizie e alle guide dei migliori giochi e app Android.
No grazie
Iscrizione
Successo!
Ora sei iscritto alla nostra newsletter.