Icona የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና

5.0 by Ethiomapps


Mar 3, 2021

Informazioni su የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና

የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና የአሽከርካሪዎች ስልጠና

ይህን መተግበሪያ ለማዘጋጅት ያነሳሳኝ በሐገራችን ውስጥ እጅግ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣውን የትራፊክ አደጋ አሳሳቢነት እና በተለይ የወጣቱን ሕይወት መቅጠፍ መቀጠሉ ነው ፡፡ በየአመቱ የሚወጡ ሪፖርቶች እጅግ ዘግናኝ እና አሁን በቅርቡ በአንድ ቀን ውስጥ እንኳ ከ 48 በላይ የሰው ሕይወት መጥፋት እጅጉን ከባድ ሁኗል እንደ አንድ ግለሰብ ችግሮች ብዬ ምጠቅሳቸው በቂ ስልጠና አለ መውስድ እና ፈጥነት ሲሆኑ እነኚህን ለመሸፈን የዩቲዩብ የመሽከርከር ብቃት ስልጠና ቪዲዮዎችን የመኪና ሲስተሞች እንዴት የንድፈ ሐሳብ ትምህርት እንዲከታተሉ የተወሰኑ የተሸከርካሪ አካላት እንዴት እንደሚሰሩ የሚያሳይ ቪዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል ፡፡ ሌላኛው አደጋም ከደረሰ በኋላ የመጀመሪያ እርዳታ ስልጠናዎችን አለ ማወቅም ሰዎችን ለሞት የሚዳርግ ሲሆን የሚመለከተው አካል በቦታው እስኪደርስ ማድረግ ያሉብን የመጀመሪያ እርዳታ ቪዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል ፡፡ መንግስትም ወጣቱን እና የሐገር ተረካቢዉን በወረረሺኝ ያህል እየፈጀ ያለውን የትራፊክ አደጋ መንገዶችን በመገንባት እንዲሁም ስልጠናዎችን እና መንጃ ፍቃድ አሰጣጥ ሂደቶችን ቢከታተል መልካም ነው የሚል ሃሳብ አለኝ ፡፡ በመጨረሻም እንዚህ ጥያቄዎች ሳዎጣ የተለያዩ መጽሐፎች ወደ ሲሆን የቀየርኳቸው ጥያቄዎች ድንግት ስህተት ቢኖራቸው ሰው ነኝ እና በኢሜል አድራሻዬ ብታሳውቁኝ አስተካክላለው፡፡ተማሪዎችም ፈተናን ብቻ ለማለፍ ሳይሆን ክህሎትን ለማዳበር መሞከር እና ማወቅን አትዘንጉ ፡፡ ሐገራችንን ከትራፊክ አደጋ ነፃ እናድርግ ኢትዮ ኤም አፕስ

Novità nell'ultima versione 5.0

Last updated on Mar 3, 2021

Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

Traduzione in caricamento...

Informazioni GIOCO aggiuntive

Ultima versione

Richiedi aggiornamento የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና 5.0

Caricata da

Mau Flores

È necessario Android

Android 4.0.3+

Mostra Altro

የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና Screenshot

Commento Loading...
Lingua
Ricerca...
Iscriviti ad APKPure
Sii il primo ad accedere alla versione anticipata, alle notizie e alle guide dei migliori giochi e app Android.
No grazie
Iscrizione
Abbonato con successo!
Ora sei iscritto ad APKPure.
Iscriviti ad APKPure
Sii il primo ad accedere alla versione anticipata, alle notizie e alle guide dei migliori giochi e app Android.
No grazie
Iscrizione
Successo!
Ora sei iscritto alla nostra newsletter.