Icona Amharic Bible Verses

10.0 1 Recensioni


1.0 by Noal Mekonnen


Aug 2, 2018

Informazioni su Amharic Bible Verses

የእግዚአብሔርን ቃል አንብበው ለሚያስቡላቸው ያካፍሉ.

ከመፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተውጣጡ ለማንበብ እና ለመረዳት ቀለለ ብሎ ግልፅ በሆነ መልኩ ተዘጋጅተው በ27 አበይት ርዕሶች የተከፋፈሉ ጥቅሶች ፣ ምሳሌዎች አና ቃላት፡፡

እነዚህን የመፅሐፍ ቅዱስ የህይወት ቃሎች ሲያነቡ እርስዎን ያበረታታዎታል፣ ፍቅር ይሰጦታል፣ ድነትን ይሰጥዎታል፣ ይቀይርዎታል፣ ያነሳሳዎታል፣ ያጠነክርዎታል፣ ይቅርታን ያስተምርዎታል፣ ጭንቀትዎንና ፍርሀትዎን ያባርርልዎታል ስለ ሠርግ ፣ ጋብቻ፣ ገነት፣ ወዳጅነት፣ ሠላም፣ ፍርሀት፣ መንፈስ ቅዱስ፣ ቅድስት ድንግል ማርያም ፣ ቅዱሳን ፃድቃን ፣ ፆም ፣ ሐቀኝነት ፣ ርህራሄ …. ሌሎችም የመፅሐፍ ቅዱስ ቃላትን ርእሳቸውን በጥልቀት ከሚያብራሩ ጥቅሶች ጋር ተዘጋጅተዋል፡፡

በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ ከ500 በላይ ጥቅሶች፣ ምሳሌዎች ፣ አባባሎች …. ከመፅሐፍ ቅዱስ የተለያዩ ክፍሎች ላይ በማሰባሰብ ተዘጋጅተዋል ስለዚህም ለማንበብ ያሰብነውን የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍሎችን ብቻ ለይተን ለማንበብ የሚያስችለን ሲሆን አፕሊኬሽኑም በሁለቱም በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋ ይሰራል፡፡

Novità nell'ultima versione 1.0

Last updated on Aug 2, 2018

Best Daily Bible Verses

Traduzione in caricamento...

Informazioni APP aggiuntive

Ultima versione

Richiedi aggiornamento Amharic Bible Verses 1.0

Caricata da

امير الوف

È necessario Android

Android 2.3.2+

Mostra Altro

Amharic Bible Verses Screenshot

Commento Loading...
Lingua
Ricerca...
Iscriviti ad APKPure
Sii il primo ad accedere alla versione anticipata, alle notizie e alle guide dei migliori giochi e app Android.
No grazie
Iscrizione
Abbonato con successo!
Ora sei iscritto ad APKPure.
Iscriviti ad APKPure
Sii il primo ad accedere alla versione anticipata, alle notizie e alle guide dei migliori giochi e app Android.
No grazie
Iscrizione
Successo!
Ora sei iscritto alla nostra newsletter.