Use APKPure App
Get ቀረርቶ ና ሽለላ old version APK for Android
ሽለላ ወይም ቀረርቶ ስሜትን ለማነሳሳት እና ጀግናን ለማሞገስ ወይም ሞራል ለመስጠት በልዩ ዜማ የሚቀርብ ግጥም ነው
ቀረርቶ ወይም ሽለላ ባህላዊ ሙዚቃ ነው ። በሰርግ በድግስ እና በበአላት ጊዜ ማቅራራት እና መሸለል የተለመደ ነው ። ቀረርቶ kererto ወይም shilela ሽለላ ስሜትን ለማነሳሳት እና ጀግናን ለማሞገስ ሞራል ለመስጠት በልዩ ዜማ የሚቀርብ ግጥም ነው ። ሽለላ ብዙ ጊዜ በወንዶች ቢዘወተርም አንዳንዴ ሴቶችም ያቅራራሉ ።Last updated on Aug 25, 2024
bug fix
Uploaded by
Lena Ormanji
Requires Android
Android 8.0+
Category
Report
ቀረርቶ ና ሽለላ
1.0.0 by GollemTimes.com
Aug 25, 2024