Use APKPure App
Get Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite old version APK for Android
ጸሎትን በድምጽና በጽሑፍ ይማሩ
አብነት ዘኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን መሠረታዊ የግእዝ የጸሎት ክፍል ማለትም የዘወትር ጸሎት ፣ ውዳሴ ማርያም ፣ አንቀጸ ብርሃንና ይዌድስዋ መላእክትን በድምጽና በጽሑፍ ያለ አስተማሪ አስተማሪ የሚያስተምር ድንቅ መተግበሪያ ነው
የአፕሊኬሽኑ መለያዎች
አፕሊኬሽኑ ምንም ዓይነት የኢንተርኔት ግንኙነት የማይፈልግ ነው ።
የድምጽና የጽሑፍ ቅንብሩ ለመማር ምቹ እንዲሆን ተደርጎ የተሠራ አፕሊኬሽን
ድምጹ የሚያነበውን ሐረግ ያቀልማል ። ሐረጎችንም በጽሑፉ ብቻ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ (ወደፊትና ወደ ኋላ )
የድምጽ ፍጥነትን መጨመርና መቀነስ ያስችላል ።
ገጾችን በራሱ ከድምጹ ጋር መቀያየር ይችላል ።
የብቁ መምህራን የድምጽ ቀረጻ ነው የተካተተበት ።
ልጆችን ለማስተማር ምቹ ነው ።
Last updated on Nov 4, 2024
Updated to support target Android 14 (API level 34) and other performance improvements
Caricata da
Gustavo Oliveira
È necessario Android
Android 5.0+
Categoria
Segnala
Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite
6.0.2 by ብራና አፕስ Birana Apps
Nov 4, 2024